በክሊኒካችን በልዩ የቀዶ ጥገና ሐኪሞች (Specialists) የሚሰጡ አገልግሎቶች፡-
1. አነስተኛ የቀዶ ጥገና ህክምናዎች (Minor Procedures)
የወንድ ልጅ ግርዛት (Male Circumcision): ለህፃናት እና ለአዋቂዎች በዘመናዊ እና ንጹህ መንገድ የሚሰጥ። በቀለበትና ያለቀለበት፡፡
የሊፖማ ቀዶ ጥገና (Lipoma Excision): በሰውነት ላይ የሚወጡ የስብ እብጠቶችን ማውጣት።
የቆዳ ላይ እብጠቶች (Cysts): እንደ ዴርሞይድ (Dermoid) እና የሰባሲየስ ሲስት (Sebaceous cyst) ያሉ ፈሳሽ ቋጣሪ እብጠቶችን ማስወገድ።
ባህላዊ የፊት ላይ ጠባሳ ማጥፋት (Traditional Scar Removal): ፊት ላይ ያሉ የድሮ የባህል ጠባሳዎችን ወይም ምልክቶችን በመልክ ቀዶ ጥገና (Cosmetic Surgery) ማስተካከል።
የጋንግሊዮን እብጠት (Ganglion Cyst): በእጅ መገጣጠሚያ ላይ የሚወጡ እብጠቶችን በትንሽ ቀዶ ጥገና ማውጣት።
የተረከዝ እና የጣት ላይ እብጠቶች (Corn and Callus): በእግር ላይ የሚወጡ ህመም የሚፈጥሩ የቆዳ መደንዳኖችን ማውጣት።
ቁስል መስፋት (Wound Repair): አዳዲስ የመውደቅ ወይም የመቆረጥ አደጋዎችን ማከም እና መስፋት።
2. መካከለኛ ቀዶ ጥገናዎች (Intermediate Procedures)
የሃይድሮሲል ቀዶ ጥገና (Hydrocelectomy): በዘር ፍሬ (ውሃ መቋጠር) ላይ የሚደረግ የቀዶ ጥገና ህክምና።
የእምብርት እና የሆድ እቃ ሄርኒያ (Umbilical & Epigastric Hernia Repair): በተለምዶ "ንፋስ መውጣት" የምንለውን የእምብርት ወይም የሆድ አካባቢ እብጠትን ማስተካከል።
የኪንታሮት ህክምና (Hemorrhoidectomy): ውጫዊ የሆኑ የኪንታሮት ችግሮችን ማከም።
3. ሌሎች አገልግሎቶች
የውጭ አካል ማውጣት (Foreign Body Removal): በቆዳ ውስጥ የገቡ እንደ እሾህ፣ ስብርባሪ ወይም ሌላ ባዳ ነገሮችን በቀዶ ጥገና ማውጣት። በተጨማሪም በጆሮና ባፍንጫ የገቡ ሌላ ባዳ ነገሮችን ማውጣት
የመግል እብጠት ማፍሰስ (Abscess Drainage): በሰውነት ላይ የመገለ እብጠቶችን በቀዶ ጥገና ማፍሰስ እና ማጽዳት።
Performed in a sterile environment by our specialized surgical team using safe local anesthesia.
1. Lump & Mass Removal (Excision)
Lipoma Excision: Removal of soft fatty lumps under the skin.
Dermoid & Sebaceous Cyst Removal: Safe excision of fluid-filled sacs to prevent infection.
Ganglion Cyst Aspiration/Excision: Treatment for fluid lumps commonly found on wrists or joints.
Umbilical & Epigastric Hernia Repair: treatment of defects in the abdominal wall
Hydrocelectomy: treatment of fluid collection in the scrotum
Benign Soft Tissue Mass Excision: Removal of other non-cancerous growths.
2. Skin & Cosmetic Corrections
Traditional Scar Excision (Face & Body): Specialized cosmetic revision to remove or minimize traditional scar marks.
Corn & Callus Removal: Surgical treatment for painful hardened skin on feet/toes.
Keloid Management: Injection or surgical removal of raised scar tissue.
Wart & Mole Removal: Safe excision for cosmetic or medical reasons.
3. General Minor Procedures
Medical Male Circumcision: Safe and hygienic circumcision for infants and adults.
Abscess Drainage: Incision and drainage (I&D) for infected wounds.
Wound Care & Suturing: Repair of fresh cuts and lacerations.
Foreign Body Removal: Removal of objects embedded in the skin or soft tissue.