General Medical Care
አጠቃላይ የውስጥ ደዌ ህክምና
Comprehensive healthcare for adults and children, available for both walk-in patients and urgent emergencies.
1. Outpatient Care (OPD) & Infectious Diseases
We provide thorough investigation and evidence-based treatment for acute illnesses. Our onsite laboratory ensures rapid diagnosis for effective management.
Acute Febrile Illnesses: Specialized diagnosis and treatment for Malaria, Typhoid Fever, and Typhus.
Respiratory & Systemic Infections: Management of pneumonia, bronchitis, and other common infections.
General Consultations: Routine health check-ups and medical counseling for adults.
2. Chronic Disease Management & Follow-up
Our clinic offers long-term care plans to help patients manage lifelong conditions and prevent complications. We provide regular monitoring and medication management for:
Hypertension (High Blood Pressure)
Diabetes Mellitus
Cardiovascular Diseases
Renal (Kidney) Diseases
3. Pediatric Care (Child Health)
We understand that children are not just "small adults." Our pediatric services focus on the specific needs of infants and growing children.
Common Childhood Illnesses: Integrated management of Pneumonia, Diarrheal diseases (including rehydration therapy), and Malaria.
Growth & Wellness: Routine screenings to ensure healthy development.
4. Emergency & Trauma Unit
Led by our Emergency Surgery Specialists, our unit is equipped to handle critical conditions with speed and precision.
Surgical Emergencies: Diagnosis and stabilization for Acute Appendicitis and Intestinal Obstruction.
Trauma Care: Immediate management of physical injuries, fractures, and wound care.
Referral Linkage: We have a dedicated protocol for stabilizing critical patients and facilitating safe referral to higher tertiary hospitals when advanced intervention is required.
በበእምነት መካከለኛ ክሊኒክ ለአዋቂዎችም ሆነ ለልጆች ጥራት ያለው እና በምርመራ የተደገፈ የሕክምና አገልግሎት እንሰጣለን።
1. የተመላላሽ (OPD) እና ትኩሳት ነክ ሕክምናዎች
ወቅታዊ እና ተላላፊ በሽታዎችን በላብራቶሪ በመለየት ፈጣን ሕክምና እንሰጣለን።
ትኩሳት ነክ በሽታዎች፡ ለወባ (Malaria)፣ ለታይፎይድ (Typhoid) እና ለታይፈስ (Typhus) ምርመራ እና ውጤታማ ሕክምና።
የመተንፈሻ አካላት ኢንፌክሽን፡ የሳምባ ምች (Pneumonia) እና መሰል የአየር መተላለፊያ ችግሮች ሕክምና።
2. ተላላፊ ያልሆኑ (Chronic) የበሽታዎች ክትትል
የረጅም ጊዜ ክትትል የሚያስፈልጋቸውን በሽታዎች በመቆጣጠር የታካሚዎቻችንን ጤና እንጠብቃለን።
የደም ግፊት (Hypertension)
የስኳር በሽታ (Diabetes)
የልብ እና የኩላሊት በሽታዎች ክትትል
3. የልጆች ጤና (Pediatric Care)
ለህፃናት ልዩ ትኩረት በመስጠት እድገታቸውን እና ጤንነታቸውን እንከታተላለን።
ለህፃናት ሳምባ ምች፣ ተቅማጥ እና ወባ ፈጣን ምርመራ እና ሕክምና።
የህፃናት እድገት ክትትል እና የምክር አገልግሎት።
4. የድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት (Emergency Services)
በቀዶ ጥገና ስፔሻሊስቶች የሚመራው የድንገተኛ ክፍል የሰለጠነ የሰው ኃይል እና አስፈላጊው ዝግጅት ተሟልቶለታል።
አፋጣኝ ቀዶ ጥገና የሚሹ ችግሮች፡ እንደ ትርፍ አንጀት (Appendicitis) እና የሆድ ዕቃ መታጠፍ (Intestinal Obstruction) ያሉ ድንገተኛ ችግሮችን መለየት እና ማከምና ሪፈራል።
የአደጋ እና ጉዳት (Trauma) ሕክምና፡ የመኪና አደጋ፣ መውደቅ እና የተለያዩ የአካል ጉዳቶችን በፍጥነት ማከም እና ቁስል መስፋት።
ሪፈራል (Referral)፡ በክሊኒኩ አቅም በላይ የሆኑ ታካሚዎችን ሁኔታቸውን በማረጋጋት በአስተማማኝ ሁኔታ ወደ ከፍተኛ ሆስፒታል የመላክ አገልግሎት።